በሱዳኑ ውጊያ መሔጃ ያጡ ኤርትራውያን ስደተኞች ወደ ሦስተኛ አገር ለመዛወር ጠየቁ
https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-7cfa-08db6791d575_tv_w800_h450.jpgበሱዳኑ ውጊያ፣ መሔጃ በማጣታቸው በዚያው ለመቆየት መገደዳቸውን የተናገሩ ኤርትራውያን ስደተኞች፣ የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር እና ዓለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች፣ ደኅንነቱ ወደተጠበቀ ሦስተኛ አገር እንዲያዛውሯቸው ጠየቁ፡፡ አብርሃም ተስፋ ልዑል ያጠናቀረውን ዘገባ
አበላቸው ያልተከፈላቸው የመቐለ ከተማ ጡረተኞች “በሥቃይ ውስጥ ነን” አሉ
https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-b997-08db678f541d_tv_w800_h450.jpg“ለሁለት ዓመት የጡረታ አበል ክፍያ ተከልክለናል፤” ያሉ፣ የመቐለ ከተማ ነዋሪ ጡረተኞች፣ ሰልፍ አካሔዱ፡፡ የጡረታ አበል ክፍያው፣ አገራቸውን በማገልገል ሠርተው እና ደክመው ያጠራቀሙት እንደኾነ የገለጹት የከተማው ጡረተኞች፣ ለሁለት ዓመት ሳይከፈላቸው በመቆየቱ፣
በሕግ ማስከበር ስም ወደ ዐማራ ክልል የገባው የሀገር መከላከያ ሠራዊት እንዲመለስ ተጠየቀ
https://gdb.voanews.com/01000000-c0a8-0242-f392-08db678fd968_tv_w800_h450.jpgየፌዴራል መንግሥት፣ በሕግ ማስከበር ስም ወደ ዐማራ ክልል ያስገባውን፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከክልሉ እንዲያስወጣ፣ በዐማራ ክልል ምክር ቤት የዐማራ ብሔራዊ ንቅናቄ /አብን/ ተመራጭ የሕዝብ እንደራሴዎች ጠየቁ፡፡ በቁጥር 13 የኾኑ፣ የአብን
አል-ሻብብ በዶሎ የኢትዮጵያ ወታደራዊ ሠፈር ሊፈጽም የሞከረው የሽብር ጥቃት ከሸፈ
https://gdb.voanews.com/36a514dd-3318-4fea-8863-1e8158b012af_w800_h450.pngበኢትዮጵያ ሶማልያ ድንበር፣ ዶሎ አካባቢ በሚገኘው፣ የኢትዮጵያ ወታደራዊ ሠረፍ ላይ፣ አል-ሻባብ የሰነዘረውን ጥቃት ማክሸፏን፣ ኢትዮጵያ አስታወቀች። ይኸው የአል-ሻብብ የጥቃት ሙከራ፣ የአጠፍቶ ጠፊ ቦምብ በተጠመደባቸው ሁለት ተሸከርካሪዎች አማካይነት ለመፈጸም የታቀደ እንደኾነ
ሁለት የዎላይታ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በፌዴሬሽን ም/ቤት ላይ ክስ መመሥረታቸውን አስታወቁ
• በቅርቡ በድጋሚ ሊደረግ የታሰበውን ህዝበ ውሳኔ እንደማይቀበሉትም ገልጸዋል ሁለት የዎላይታ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤የወላይታ ዞን ወደፊት በሚመሰረተው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ከሌሎች ዞንና ወረዳዎች ጋር እንዲደራጅ መወሰኑን በመቃወም፣ በፌደሬሽን ምክር ቤት
Ethiopian Scoops PAX’s ‘Outstanding Food Services by a Carrier’ Award
ADDIS ABABA – Ethiopian Airlines has won ‘Outstanding Food Services by a Carrier’ Award at the 2023 PAX International Readership Awards. The PAX Readership Awards recognize the efforts of airlines,
https://youtu.be/XttP8q7WYD0
https://youtu.be/XttP8q7WYD0 Source: Link to the Post

ደራሲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አሳዬ ደርቤ ፍርድ ቤት ቀርቧል። ግንቦት 30 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ደራሲ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እንዲሁም የጠለስ ዩቱብ ሚዲያ መስራችና ባለ…
ደራሲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አሳዬ ደርቤ ፍርድ ቤት ቀርቧል። ግንቦት 30 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ደራሲ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እንዲሁም የጠለስ ዩቱብ ሚዲያ መስራችና ባለቤት አሳዬ ደርቤ

ደራሲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አሳዬ ደርቤ ፍርድ ቤት ቀርቧል። አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ግንቦት 30/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ደራሲ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋ…
ደራሲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አሳዬ ደርቤ ፍርድ ቤት ቀርቧል። አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ግንቦት 30/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ደራሲ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እንዲሁም የጠለስ ዩቱብ ሚዲያ መስራችና ባለቤት

ሰበር ዜና! የፌደራሉ አገዛዝ አርበኛ ዘመነ ካሴን ለማሰር እንቅስቃሴ ላይ መሆኑ ታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ)… ግንቦት 30/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ለአ…
ሰበር ዜና! የፌደራሉ አገዛዝ አርበኛ ዘመነ ካሴን ለማሰር እንቅስቃሴ ላይ መሆኑ ታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ)… ግንቦት 30/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ለአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) መረጃውን ያደረሱ ምንጮች እንዳሉት

News: Kebena community in Gurage zone to replace Ge’ez alphabet with Latin to develop Kebena written language
0 Facebook 2 Twitter 0 Telegram 0 Email Addis Abeba – Members of the Kebena community in the Kebena Woreda of the Gurage zone in the Southern Nations, Nationalities and

ሁለት የወላይታ ፖለቲካ ፓርቲዎች በፌዴሬሽን ምክር ቤት ላይ ክስ መሰረቱ
በአማኑኤል ይልቃል የወላይታ ዞን ወደፊት በሚመሰረተው የ“ደቡብ ኢትዮጵያ” ክልል ውስጥ ከሌሎች ዞን እና ወረዳዎች ጋር እንዲደራጅ መወሰኑን የተቃወሙ ሁለት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ላይ በፍርድ ቤት ክስ መሰረቱ።
በኬንያ የጅምላ መቃብሩ ብሔራዊ መታሰቢያ ሊሆን ነው
https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-534b-08db53f92df3_w800_h450.jpgክርስቶስን እንድታገኙ ተራቡ በሚል በቤተ ክርስቲያን መሪያቸው ተነግሯቸው ሕይወታቸውን ያጡበትን እና እስከአሁን 250 የሚሆኑ ስዎች ከጅምላ መቃብር ውስጥ የወጡበትን ሥፍራ ወደ ብሔራዊ መታሰቢያነት እንደሚቀይር የኬንያ መንግሥት አስታውቋል። በሰላማዊ ውቅያኖስ ባህር
የሱዳን ተፋላሚ ወገኖች ዳግም የተኩስ አቁም ንግግር ጀምረዋል
https://gdb.voanews.com/01000000-0a00-0242-bfbc-08db67317293_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpgየሱዳን ተፋላሚ ወታደራዊ ኃይሎች፣ በሳዑዲ አረቢያ እና በአሜሪካ አደራዳሪነት፣ ዳግም የተኩስ አቁም ውይይት መጀመራቸውን፣ አል አረቢያ የተሰኘው የቴሌቭዥን ጣቢያ ዘግቧል፡፡ ኾኖም ተፃራሪዎቹ ኃይሎች፣ በመዲናዋ ካርቱም፣ በአየር እና በምድር የሚያደርጉትን ፍልሚያ
ብሊንከን ከሳዑዲው አቻቸው ጋር ተነጋገሩ
https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-9363-08db66f9b583_cx0_cy7_cw0_w800_h450.jpgየዩናይትድ ስቴትሱ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በሳዑዲ ጉብኝታቸው፣ ከአገሪቱ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ፋይሳል ቢን ፋርሃን እንዲሁም ከባህረ ሰላጤው የትብብር ም/ቤት አባል ከሆኑ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ዛሬ እንደሚነጋገሩ ይጠበቃል።
አልሻባብ በኢትዮ-ሱማሊያ ድንበር አካባቢ ሊፈጽም የነበረው ጥቃት መክሸፉ ተገለጸ
ረቡዕ ግንቦት 30 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) አልሸባብ በኢትዮጵያና ሶማሊያ ድንበር ላይ ሊያደርስ የነበረው ጥቃት መክሸፉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። አሸባሪው የአልሸባብ ቡድን ዛሬ ግንቦት 30/2015 በኢትዮ-ሶማሊያ ድንበር ዶሎ አካባቢ
በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27/2015 ድረስ ይሰጣል
ረቡዕ ግንቦት 30 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በአማራ ክልል የ2015 የትምህርት ዘመን ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27/2015 ድረስ እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የትምህርት ቢሮው ኃላፊ ማተብ
በአማሮ ልዩ ወረዳ ከ150 በላይ ሰዎች ለወራት ያህል ያለፍርድ ታስረው ይገኛሉ ተባለ
ረቡዕ ግንቦት 30 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ ኬሌ ተብሎ በሚጠራ ፖሊስ ጣቢያ፤ ከ150 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ያለፍርድ ከአራት ወር እስከ አንድ ዓመት