ʺሙሽራዋ ተሞሽራለች፣ እልፍኙንም አስውበዋለች”

ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ዋልታዋ ተሞሽራለች፣ የሀገር አለኝታዋ ተሞሽራለች፣ የጀግኖች እናት ተሞሽራለች፣ የጥበባት አምባ ተሞሽራለች፣ የታሪክ ብራናዋ ተሞሽራለች፣ የምስጢር ባለቤቷ ተሞሽራለች፡፡ እልፍኙ ተውቧል፣ ቤተ መንግሥቱ አምሯል፡፡ ዙሪያ ገባው አጊጧል፡፡ ነገሥታቱ ያማረውን ቤተ መንግሥት አነፁባት፣ የዙፋናቸው መቀመጫ አደረጓት፣ በትረ መንግሥቱን ጨብጠው፣ አስፈሪውን ዘውድ ጭነው ተመላለሱባት፣ ከመኳንንቱ እና ከመሳፍንቱ ጋር እየመከሩ ሀገር አጸኑባት፣ አንድነትን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply