ʺሞተውም ይኖራሉ፣ አልፈውም ያኮራሉ”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለተጨነቁት የደረሱት፣ በጨለማው ዘመን ብርሃን የኾኑት፣ ጥቁሮችን ያኮሯቸው፣ ነጮችን ያንበረከኳቸው፣ በክብር ላይ የመጡትን የቀጧቸው፣ ጭቁኖችን ያኮሯቸው፣ ቀኝ ገዢዎችን በብልሃት፣ በጥበብና በጀግንነት የጣሏቸው እምዬ ሆይ ሞት እንደምን ቻለዎ? ኀያላኑ ድምጽዎን ሰምተው የደነገጡት፣ ግርማዎትን አይተው የተርበደበዱልዎት፣ ጦር ከእኛ በላይ ላሳር ያሉት እጅ የነሱልዎት፣ ለጥቁሮች ምልክት የኾኑት፣ በጥቁሮች ምድር ይቻላልን ያሳዩት፣ ለዘላላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply