ʺስፖርት መዝናኛ ብቻ አይደለም፣ ስፖርት ኢኮኖሚም ነው” ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳርን ዓለም አቀፍ ስታዲዬም ሁለተኛ ዙር ቀሪ ሥራዎችን ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ሥራውን ያስጀመሩት የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ባሕርዳር ከተማ የተዋበችና የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የቱሪዝም ማዕከል ናት ብለዋል፡፡ ከተማዋ ከፍተኛ የኾነ የተፈጥሮ ጸጋ ያላት ናት ያሉት ርእሰ መስተዳድሩ ጸጋዋን አውጥተን ግን አላሳየናትም ነው ያሉት፡፡ ጸጋዋን መጠቀም ከተቻለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply