ባሕር ዳር: የካቲት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቁሮችን በነጻነት ወለደቻቸው፣ ከጨለማው ዘመን ወደ ብርሃን መራቻቸው፣ የተበተኑትን ሰበሰበቻቸው፣ ተስፋ ያጡትን ተስፋ ኾነቻቸው፣ ጥቁር ሁሉ ኃያል እንደኾነ አሳየቻቸው፡፡ ጥቁሮች ሁሉ እናታችን ይሏታል፣ ከዓለም ፊት በኩራት ይራመዱባታል፡፡ ስሟን እያነሱ ይመኩባታል፣ የነጻነት አርማችን፣ የአሸናፊነት ምልክታችን ናት ይሏታል፡፡ አፍሪካውያንን ቅኝ ገዢዎች ሲበታትኗቸው፣ ኢትዮጵያ ሰበሰበቻቸው፣ በአንድ ጥላ ሥር ሰብስባ ስለ ራሳቸው፣ በራሳቸው […]
Source: Link to the Post