ʺበላይ ዘለቀ- ጠላት የበረገገለት፣ ወገን የተመካበት”

ባሕር ዳር: ጥር 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገሩን ከአብራኩ ክፋይ አስበልጦ ወደዳት፣ ሀገሩን ከግራ ጎኑ አስቀዳማት፣ ሀገሩን ከወገን ዘመዶቹ አላቃት፣ ኢትዮጵያን በመከራ ውስጥ ኾኖ አፈቀራት፣ ለፍቅሯ ግለት በዱር በገደል ተመላለሰላት፣ በበረሃ ተንከራተተላት፣ ወንድም ገበረላት፣ ወዳጅ ዘመድ ሰጣት፣ የመከራውን ጽዋ ተጎነጨላት፤ ኢትዮጵያን ከሁሉም በላይ አስበለጣት፣ ከአንቺ በላይ የማስቀድመው የለኝም አላት፡፡ ኮልታፋ አንደበቷን እየሰማ ያሳደጋት፣ በእቅፉ ውስጥ አድርጎ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply