ʺቢያወጣልኝ ብሎ የፍቅሩን ትኩሳት፣ የጋፋትን አፈር አቀለጠው በእሳት”

ባሕር ዳር: ሕዳር 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቴዎድሮስ ኾይ የሀገር ፍቅሩ እስከ ምን ድረስ ነው? ቴዎድሮስ ኾይ የጽናት ጥጉ እስከ የት ነው? ቴዎድሮስ ኾይ የክብር መገለጫው ምንድን ነው? ቴዎድሮስ ኾይ ለክብር መሞት፣ ለሀገር ፍቅር ጠጅ በተጠጣበት ጉሮሮ ባሩድ መጎንጨት፣ እንዳሸነፉ ኖረው አሸንፈው መሞት የሚቻለው እንድምን ነው? ቴዎድሮስ ኾይ ጀግንነትን፣ ሀገር ወዳድነትን፣ አንድነትን፣ አትንኩኝ ባይነትን፣ ባለ ራዕይነትን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply