ʺተፋቅሮና ተረዳድቶ መኖርን ገንዘብ እናድርግ፣ ጥላቻን እናርቅ” ብፁዕ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅና የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ብፁዕነታቸው በመልዕክታቸው በዓሉ የሰላም የፍቅርና የረድዔት በዓል ይኾን ዘንድ ተመኝተዋል፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የሁላችንም ልደት ነው ብለዋል ብፁዕነታቸው፡፡ በልደቱ ሰላም የሰፈነበት፣ የራቁ የቀረቡበት፣ የተቅበዘበዙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply