ʺታሪክ የሚቀዳባት፣ ቃል የሚጸናባት”

ባሕር ዳር: ሕዳር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀድማ አስቀደመች፣ ዘምና አዘመነች፣ ጸንታ አጸናች፣ አንድ ኾና አንድ አደረገች፡፡ ነገሥታቱ ለዙፋናቸው፣ ለግብር ማብያቸው፣ ለድንኳን መጣያቸው፣ ለቤተ መንግሥት መሥሪያቸው፣ ለሀገር ማዕከልነታቸው፣ ሊቃውንቱ ለሃይማኖት ማስተማሪያቸው፣ ለምስጢር ማመስጠሪያቸው፣ ለቤተ መቅደስ ማነጿያቸው፣ ደቀመዝሙራትን ለማፍለቂያቸው መረጧት፡፡ ነገሥታቱ የተዋቡ አብያተ መንግሥታትን ገነቡባት፣ ዙፋናቸውን አስቀመጡባት፣ አያሌ ታሪክ ሠሩባት፡፡ ሊቃውንቱ ደብር ደበሩባት፣ ገዳም ገደሙባት፣ ምስጢር አሜሰጠሩባት፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply