ʺቴዎድሮስ የዘመናት ንጉሥ”

ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የታደለች እናት አንድ ወልዳ እንደ ሺህ እናት ትጠራለች፣ የታደለች ማሕጸን አንድ አፍርታ ትመረቃለች፣ አንድ አፍርታ ትባረካለች፣ አንድ አፍርታ ከፍ ከፍ ትላለች፡፡ የታደለች እናት በአንድ ልጇ ለዘመናት ትጠራለች፣ እንኳን ጸነስሽ፣ እንኳን ወለድሽ፣ እንኳንም ዘር ሰጠች ትባላለች፡፡ የታደለችው እናት አንድ ወለደች፣ በአንድ ልጇ ተባረከች፣ የታደለችው እናት ለእናት ሀገር ታላቁን ስጦታ ሰጠች፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply