ʺኢትዮጵያ ብዝኃነቷ ለአንድነቷ ብርታት፣ አንድነቷ ለብዝኃነቷ ጉልበት የኾኗት ሕብረ ብሔራዊት ሀገር ናት” የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በሐዋሳ ከተማ ተከብሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና እንግዶች ተገኝተዋል፡፡   በበዓሉ መልእክት ያስተላለፉት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ሲከበር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply