ʺዓለምን የሚያደምቁት ጥቁር ከዋክብት”

ባሕር ዳር: ሕዳር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰማይ ከዋክብት ነጫጮች ናቸው፣ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብርሃንን ይፈነጥቃሉ፣ ልኩ የማይታወቀውን ሰማይ ያደምቃሉ፣ በምድርና በሰማይ መካከል ያለውን ሰፊ ሥፍራ ያስጌጣሉ፣ ምድርን እና ሰማይ በብርሃን ያስተያያሉ፣ ከደማቋ ጨረቃ ዙሪያ ተኮልኩለው ልዩ ደስታን ይሰጣሉ፡፡ ምሽቱ በጨረቃ ይደምቃል፣ በከዋክብት ይረቅቃል፣ ያሸበርቃል፡፡ ብዙዎች ከዋክብት እየናፈቁ በምሽት ይወጣሉ፣ አንገታቸውን ወደ ሰማይ አንጋጥጠው፣ ስፍር ቁጥር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply