ʺየተክለ ሃይማኖት መናገሻ፣ የሊቃውንት መዳረሻ”

ባሕር ዳር: ሕዳር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጥበብ የሚኖሩ ሊቃውንት ይሰባሰቡባታል፣ በረቀቀ ጥበብ ይኖሩባታል፣ መጻሕፍትን ይመረመሩባታል፣ ምስጢራትን ያሜሰጥሩባታል፣ የአውራጃ ገዢዎች በአማሩ ፈረሶቻቸው ተቀምጠው፣ በፊትና በኋላቸው፣ በቀኝና በግራቸው በጦረኞች ታጅበው፣ አምረውና ተውበው ይገሰግሱባታል፣ ጎበዛዝቱ ጋሻና ጦራቸውን አሳምረው፣ ጎራዴና ዝናራቸውን አስውበው፣ ጠመንጃቸውን ወላውለው፣ በጦር ልብሳቸው ተውበው ይገቡባታል፡፡ ወይዛዝርቱ በሀገርኛ ጥበብ አምረው፣ በረጃጅም ሽንጣቸው ላይ ቀጭን መቀነታቸውን አዙረው፣ ባማረው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply