ʺየተዋበው ንጉሥ፣ በተዋበው ዙፋን”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግና የጦር መሪ ወለዳቸው፣ ጀግናው በእቅፉ ውስጥ አሳደጋቸው፣ የጀግንነት ሥራ አሳያቸው፣ ከጀጎኖች ጎራ ከጀግኖች ጋራ አሳደጋቸው፣ የሀገር ፍቅር አስተማራቸው፣ ለክብርና ለሠንደቅ መሞትን ቀረጸላቸው፡፡ ሀገር ከሕይወት ትበልጣለች፣ ሠንደቅ ከደምና አጥንት ትልቃለች እያለ አስተማራቸው፡፡ የማይሻር ቃል ኪዳን አስረከባቸው፡፡ የደም ግብዓታቸውን ያየ ሁሉ ያደንቃቸዋል፣ ከዙፋናቸው ግርጌ ኾኖ በአግራሞት ይመለከታቸዋል፣ ነገሥታቱ ከወገባቸው ጎንበስ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply