ʺየንጉሥ ሚካኤል አሻራ፣ የረቀቀው ሙሽራ”

ባሕር ዳር: ሕዳር 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብልሆች በብልሃት ይኖራሉ፣ ጠቢባን በጥበብ ይሠራሉ፣ ለጥበብ ይኖራሉ፣ ጀግኖች በጀግንነት ይከበራሉ፣ በጀግንነት ያስከብራሉ፣ ሩቅ አሳቢዎች ዛሬ ላይ ኾነው ነገን ያበጃሉ፣ ትውልድን ያስባሉ፣ መልካም ለመልካም ሥራ ይታትራሉ፡፡ በምድር የረቀቀውን፣ አጀብ የሚያሰኘውን፣ ታሪክ ጎላ አድርጎ የሚጽፈውን፣ ትውልድ ሁሉ ሲያመሰግነው የሚኖረውን ይሠራሉ፡፡ መልካም ሠርተው ያለፉት ነብሳቸውን ይማረው፣ ዘራቸውን ይባርከው፣ ትውልዳቸውን ክፉ አይንካው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply