ʺየንጉሥ ራት፣ በጎንደር አብያተ መንግሥታት”

ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ንጉሡና ንግሥቷ በታላቅ አጀብ ወደ ግብር አዳራሹ ይገባሉ፣ መኳንንቱና መሳፍንቱ በታላቅ አጀብ ንጉሡና ንግሥቷን ያጅባሉ፣ የጦር አበጋዞች አስፈሪውን ልብሳቸውን ለብሰው፣ ጋሻና ጦር ጨብጠው ይገባሉ፣ ወይዛዝርቱ አምረውና ተውበው ይታያሉ፡፡ ሊቃውንቱ ካባውን ለብሰው፣ ሻሻቸውን ጠምጥመው በክብር ይመጣሉ፡፡ በታላቅ አጀብ የሚወጡት ነገሥታት በግብር አዳራሹ በክብር ዙፋን ይቀመጣሉ፣ ጦርና ጋሻ በያዙ ጀግኖች በግራና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply