ʺየኢትዮጵያን ነገር ታሪክ ስትቀምሩ፣ የእምዬን መነሻ አንኮበርን ጥሩ”

ባሕር ዳር: ሕዳር 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ ሥፍራዎች አሉ ነገሥታቱ የሚመርጧቸው፣ አንዳንድ ቦታዎች አሉ ቤተ መንግሥት የሚታነጽባቸው፣ አንዳንድ አካባቢዎች አሉ ታሪክ ከፍ አድርጎ የመዘገባቸው፣ ትውልድ ሁሉ የሚጠራቸው፣ በልቡ ላይ ጽፎ የሚያኖራቸው፣ አንዳንድ ሥፍራዎች አሉ ሕዝብ የሚሰበሰብባቸው፣ አንዳንድ ሥፍራዎች አሉ የአንድነት ውል የሚታሰርባቸው፣ የሀገር ስም ከፍ ብሎ የሚጠራባቸው፣ሠንደቅ ከከፍታው ላይ የሚውለበለብባቸው፣ ዙፋን የሚቀመጥባቸው፣ ነገሥታቱ በኩራት የሚኖሩባቸው፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply