ʺየድል ታሪክ መግለጫ፣ የነገሥታት መቀመጫ”

ባሕርዳር: የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እምዬ እና እቴጌ በክብር ተቀምጠውበታል፣ መሳፍንቱና መኳንንቱ በግርማ ኖረውበታል፣ የጦር አበጋዞች፣ የእልፍኝ አስከልካዮች፣ ዓለም አጫዋቾች፣ ጦረኞች ከትመውበታል። የአምባሰል ተራራዎች እንደ ታማኝ ጦረኞች በኩራት ቆመው ያስጌጡታል፤ እንደ ክብር ካባ ያስውቡታል፣ እንደ ወርቅ ጥላ ከላዩ ላይ ያለብሱታል። ትናንትም ያጅቡት ነበር፣ ዛሬም ያጅቡታል፣ ነገም እንደዚያው፡፡ እኒያ የረቀቀ ታሪክ ያላቸው፣ የከበረ ታሪክና ሃይማኖት የመላቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply