ʺየድንቅ ምድር ድንቅ በር- አሚኮ”

ባሕር ዳር: ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተራራዎቹ በታሪክ ተሞልተዋል፣ በሃይማኖት ከብረዋል፣ በቅዱስ መንፈስ ጸንተዋል። ሸለቆዎቹ በቅርስ ተከበዋል፣ ሜዳው በባሕል ተውቧል፣ በታሪክ አምሯል፣ በእሴት ደምቋል፣ በጀግኖች አሸብርቋል፣ በሐይቆቹ ቅዱስ መንፈስ ሞልቷል፣ ዙሪያ ገባቸው በመልካም ማዕዛ ታውዷል፤ በሐይቆቹ ገዳማትና አድባራት ይገኛሉ፣ በገዳማቱና በአድባራቱ ቅዱሳን ይኖራሉ፣ ያለ ማቋረጥ ለሀገርና ለሕዝብ ሰላም ይጸልያሉ፣ የፈጣሪን ስም እየጠሩ ምስጋና ያቀርባሉ፣ አምላክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply