ʺፍየል በጉ ታርዶ ተጥሎ ፍሪዳ ያውቅበታል ጎንደር ሲቀበል እንግዳ”

ባሕር ዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንግዳ መቀበል ታውቅበታለች፣ ስሞት አፈር ስኾን እያለች ታቃመጥላለች፣ ብሉልኝ ጠጡልኝ እያለች እንግዶቿን ታሞናሙናለች፡፡ ለእንግዶቿ ጃኖውን ትደርባለች፣ ካባውን ታለብሳለች፣ ከጠጁ እየቀዳች፣ ከፍርንዱሱ እየሞላች ታጠጣለች፣ ከጮማው እየቆረጠች ታጎርሳለች፣ ታሪክና ሃይማኖት፣ እሴትና ጀግንነት ታስተምራለች፡፡ እንግዶች ይወዷታል፣ መዳረሻቸው ያደርጓታል፣ ታሪክና ጥበብን ያዩ ዘንድ ይጓዙባታል፣ በደረሱም ጊዜ በፍቅርና በክብር ይቆዩባታል፡፡ በዘመናቸው የማይረሱት ትዝታ፣ ከፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply