ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖቹ ፈረሶቻቸውን ሸልመው፣ በአማረው ጌጥ አስጊጠው፣ የክብር ልብሳቸውን ለብሰው፣በቁጣ ፈረሶቻቸውን ይኮለኩላሉ፣ጋሻቸውን አስተካክለው፣ጎራዴያቸውን ስለው በግርማ ይታያሉ፣ጠላት ወደ በዛበት፣ ምሽግ ወደ ሚሰበርበት ያለ ፍርሃት ይፋጠናሉ፣ ፈረሶቹ ሽምጥ ይሰግራሉ፣ ጌቶቻቸውን ከፈለጉበት ሥፍራ ለማድረስ በእልህ ይበራሉ፣ ወደ ጠላት ቀጣና ገስግሰው ይገባሉ፤ ፈረሶች ለማድረስ፣ ጀግኖቹ ለመድረስ ትንቅንቅ ይኾናል፡፡ ያን ጊዜ ምድር ትጨነቃለች፣ የጠላት ልብ […]
Source: Link to the Post