ʺ ጃን ተከል ኀያላኑ ያረፉበት፣ ሊቃውንቱ የተሰባሰቡበት”

ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኀያላን ነገሥታት ዙፋናቸውን አስቀምጠውበታል፣ በሕዝብ ተከበው፣ በጠንካራ ጦረኞች ታጅበው፣ መኳንንቱን በግራና በቀኝ አሰልፈው ተቀምጠውበታል፣ የተስማማውን፣ እውነት የኾነውን ፍርድ ፈርደውበታል፣ ሀገር የሚያጸና፣ ሕዝብ የሚያኮራ ምክር መክረውበታል፣ ሊቃውንቱ ተሰባስበውበታል፣ ምስጢር እያመሴጠሩ እውነትን አውጥተውበታል፣ ጥበብን ገልጠውበታል፡፡ ጃን ተከል ዛፍ ብቻ አይደለም አዕዋፋት የሚኖሩበት፣ በማለዳና በምሽት የሚዘምሩበት፣ ጃንተከል ጥላ ብቻ አይደለም የደከማቸው የሚያርፉበት፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply