ሀማስ አሜሪካ “በፍልስጤም ህዝብ ላይ በሚደረገው ወረራ እየተሳተፈች” ነው ሲል ከሰሰ

የሀማስ ቃል አቀባይ ሀዜም ካሴም “እንቅስቃሴው ህዝባችንን አያስፈራውም፤ ህዝባችንን እና ቅዱስ መሬታችንን መከላከላችንን እንቀጥላለን” ብለዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply