ሀምሳ አመት ያስቆጠረው የባቢሌ ዝሆኖች መጠለያ ህልውና አደጋ ላይ ነው

https://gdb.voanews.com/A84D2A08-C031-4AE4-99C6-7FBE1252FCA5_w800_h450.jpg

ከኢትዮጵያ ጠቅላላ የቆዳ ስፋት 8.5 በመቶ የሚሸፍኑት ብሄራዊ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙት የተፈጥሮ ሀብትና የዱር እንስሳት እየተመናመኑ መሆናቸውን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል። በተለይ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መሃል በሚገኘው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ህገ-ወጥ ሰፈራ በመስፋፋቱ መጠለያው በሁለት አመት ግዜ ውስጥ ሊጠፋ እንደሚችል የመጠለያው ሀላፊዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply