“ሀሰተኛ የመረጃ ስርጭትን በበቂ ሁኔታ ለመታገል የወቅቱን የሚዲያን ባሕሪ መገንዘብ ወሳኝ ነው ” አቶ አዲሱ አረጋ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እየተስፋፋ ያለውን ሀሰተኛ መረጃ በበቂ ሁኔታ ለመታገል የወቅቱን የሚዲያ ባሕሪ በአግባቡ መረዳት አስፈላጊ እንደኾነ በብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኀላፊ አዲሱ አረጋ ገልጸዋል። በብልጽግና ፖርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የልዑክ ቡድን ከሰኔ 9/2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ 12/2016 ዓ.ም በሚካሔደው እና ዎርልድ ማጆሪቲ ፎር መልቲፖላር ኦርደር በሚል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply