ሀይሌ ሆቴሎች እና ሪዞርቶች ግሩፕ በአዲስ አበባ ከተማ ያስገነባው ሀይሌ ግራንድ ሆቴል ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ በይፋ ሥራ ጀምሯል፡፡ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የሆቴሉን ይፋዊ የስራ ማስጀ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/dAyP1YSODrUULgPXm8XbqOL9NQxH_RaR4k2wlMZ-K0SRloxDZcAKudsY3g8WAeYe1QbO0p9puENqO2P2fVcjYn1Lb7Uj5fYQt54UkO-I2yQwgCVpMdly4L1ttr_La7uog6crIW51nV85J2QfTqZ6xEUTNAhB0O6yqtZC4TCr3NyJptwcuTKwVwnRxaZGlw1t3pxmOKKLSWYdc3oQvyM6QkOLY_Fa1ggfH-cUrup07zPvtdmH_CCxPiIMdpznTBojAGSAm7YCQUGIzTLDkfMO9jmYvhIZ-jgRnJJNBrk67W3WOnNtkv-ehDDd-VD3idD6Uq9DX0Lq_VIEfH9LpaIdiQ.jpg

ሀይሌ ሆቴሎች እና ሪዞርቶች ግሩፕ በአዲስ አበባ ከተማ ያስገነባው ሀይሌ ግራንድ ሆቴል ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ በይፋ ሥራ ጀምሯል፡፡

ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የሆቴሉን ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡

ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ሆቴሉ በዚህ ወቅት ፥ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች እንደተሰራ ገልጾ ውድድራችን ከዓለም አቀፍ የሆቴል ኢንዱስትሪው ጋር ነው ብሏል።

በሆቴል እና ሪዞርት መስክ በ12 ዓመት ውስጥ ስምንተኛ የሆነው ይህ ሆቴል ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል በመሆን ነው ስራውን የጀመረው፡፡

በቀጣይም ከሀገር ውጭ ባሉ ከተሞች በማስፋት የመስራት እቅድ እንዳለም አንስቷል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
Website https://ethiofm107.com/
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply