ሀዲያ ነፈራ ደምቋል።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምስረታ በነገው ዕለት በይፋ ይካሄዳል። የሀድያ ማኅበረሰብ ልዩ ልዩ በዓላት ማክበሪያ የኾነው ቦታ “ሀዲያ ነፈራ” ለነገው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ መርሀ ግብር ደምቆ ተውቧል። ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምክር ቤቱን ውሳኔ ካገኘ በኋላ አቶ እንደሻው ጣሰውን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አድርጎ መሾሙ የሚታወስ ነው። በነገው ዕለትም ይፋዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply