“ሀጂ ማድረግ ምድራዊዋን እና የመጀመሪያዋን የፈጣሪ ቤት መጎብኘት ነው”

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ወቅት ምድረ በዳ የነበረችው ቅድስቲቷ ምድር መካ የአሏህ ክብር እና ፍቅር ተገልጦባት ሁልጊዜም በየዓመቱ በሚሊየን በሚቆጠሩ የሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ ትዘየራለች፡፡ ሰማዩን እንደ አዕዋፍት ከሰው በላይ ከፍ ብለው እየቃኙ በሚያስመለክቱን የካሜራ ምስሎች ስንመለከተው ካባን የከበበው የበረዶ ክምር እንጂ የሰው ዘር አይመስልም ነበር፡፡ ነብዩ ኢብራሂም ልጃቸውን ኢስማኤልን እና ባለቤታቸውን ሃጀር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply