“ሀገሩን የሚወድ፣ ብቁና አምራች ዜጋ ለማፍራት የአመጋገብ ሥርዓትን ማዘመን ወሳኝ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገሩን የሚወድ፣ ብቁና አምራች ዜጋ ለማፍራት የአመጋገብ ሥርዓትን ማዘመን ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በምግብና ስርዓተ ምግብ ስትራቴጂ ዳሰሳ ጥናት ይፋ ማድረጊያ መርኃ ግብር ላይ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የመንግሥት አጀንዳ ዜጋ ተኮር በተለይ ለደሀ ቅድሚያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply