“ሀገራት በአዲስ አበባ አዳዲስ ኢምባሲያቸውን መክፈታቸው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም አስፈላጊ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኾነው አዲስ የተሾሙት አቶ ነብዩ ተድላ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ አዳዲስ ኢምባሲዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ቢሮ በአዲስ አበባ እየከፈቱ ነው ብለዋል። በአሁኑ ጊዜ 134 ሀገራት ኢምባሲያቸውን በአዲስ አበባ መክፈታቸውን ገልጸዋል። ባለፈው ሳምንት ብቻ ኬፕቨርዲ እና አርሜኒያ አዲስ ኢምባሲ በአዲስ አበባ ከፍተዋል። ይህም አዲስ አበባን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply