“ሀገራት ግጭቶችን በምክክር የፈቱበትን ልምድ እኛም ተግባራዊ ማድረግ አለብን” ፕሬዝዳንት ሳኅለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራዊ ምክክሩ የሴቶች ተሳትፎና ሚና ላይ ያተኮረ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር በርካታ ሀገራት ግጭቶች እና ፖለቲካዊ አለመግባባቶችን በምክክር ፈትተዋል ብለዋል። እኛም ይህን ልምድ ተግበራዊ በማድረግ የሀሳብ ልዩነቶችን በምክክር መፍታት አለብን ነው ያሉት። በሀገሪቱ የቆዩ እና ስር የሰደዱ ችግሮችን ለመፍታት ከምክክር ውጭ አማራጭ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply