“ሀገራችን ኢትዮጵያ የሚመጣውን ከመቀበል ባሻገር ብዙ የምትሰጠው አላት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ዛሬ የ “ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ” ኤግዚቢሽንና ሲምፖዚየምን አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የምታደርጋቸው ጥረቶች እንደዚህ ያሉ ትልልቅ መድረኮችን በላቀ ሁኔታ ለማስተናገድ የምትችልበትን አቅም እየገነቡላት ይገኛሉ ብለዋል፡፡ ለሁለተኛ ጊዜ በሚካሄደው በዚህ መርሐ ግብር ከ24 ሀገራት የተውጣጡ 115 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply