#ሀገራዊ ምክክር

ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ስለሚገኘው የምክክር ምዕራፍ አንኳር ነጥቦችን ይፋ አደረገ። ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ስለሚገኘው የምክክር ምዕራፍ አንኳር ነጥቦችን ይፋ አድርጓል። ነጥቦቹ👇 👉 በአዲስ አበባ ከተማ 11 የኅብረተሰብ ክፍሎችን የወከሉ 2000 የኅብረተሰብ ወኪሎች በመስከረም ወር 2016 ዓ.ም በተደረገው የተሳታፊዎች ልየታ እና ተወካዮች መረጣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply