“ሀገራዊ ብልፅግና ሊረጋገጥ የሚችለው የቤተሰብ ብልፅግናን ማጎልበት ስንችል ነው” አቶ ተመሥገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ብልፅግና ሊረጋገጥ የሚችለው የቤተሰብ ብልፅግናን ማጎልበት ስንችል ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ገለጹ። አቶ ተመሥገን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሌማት ትሩፋት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሰስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሀገር ብልጽግና የሚረጋገጠው የቤተሰብን ብልጽግናን ማጎልበት ሲቻል መሆኑን ገልጸዋል። ለዚህ ደግሞ መንግሥት በሌማት ትሩፋት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply