“ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ ሕዝቦች በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየሰራ ነው ” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሕዝቦች ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየሰራ መሆኑን የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ። የምክክር ኮሚሽኑ ከኦሮሚያ ክልል ምሥራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች፣ ምዕራብ ሸዋ፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋና ምሥራቅ ቦረና ዞኖች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር በአዳማ ከተማ እየመከረ ይገኛል። በመድረኩ መክፈቻ ላይ ንግግር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply