ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ አሰባሰብ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ ውይይት እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአጀንዳ አሰባሰብ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። በውይይት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ እንዳሉት ሀገራዊ ምክክር መግባባት ላይ ባልተደረሰባቸው ጉዳዮች መግባባት ላይ እንዲደረስ እየሠራ ይገኛል። በዚህም ኢትዮጵያውያን ተወያይተው የጋራ መፍትሔ እንዲያስቀምጡ እየተሠራ መኾኑን አስታውቀዋል። ኮሚሽኑ በወረዳዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply