“ሀገራዊ የሰላም እጦቶችን ለመቅረፍ ከመንግሥት ባሻገር እንደዜጋ ሁሉም የበኩሉን መወጣት አለበት” የኢትዮጵያ የሰላም ተቋም

አዲስ አበባ: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሰላም ተቋም ከአሜሪካን ተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ) ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ውስጥ እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶችን በእውነተኛ ውይይት የመፍታት ባሕልን ለማዳበር ተከታታይ የኾኑ መድረኮችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ለማድረግ የተለያዩ ሥራዎችን ሲሠራ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። በአማራ ክልል ያለውን ችግር ለመፍታት የሚደረጉ የሰላም ጥረቶችን ማበረታታት በሚል እየተካሄደ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply