“ሀገሬን እጠብቃለሁ፤ መስዋዕትነት እከፍላለሁ” የአዲስ አበባ 363 አመራሮች

“ሀገሬን እጠብቃለሁ፤ መስዋዕትነት እከፍላለሁ” በሚል ከአዲስ አበባ ከተማ የተውጣጡ 363 አመራሮች ወደ ግንባር ሽኝት ተደርጎላቸዋል። በሽኝት መርሐግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ “አሸባሪው የህውሃት ጁንታ እና ተላላኪዎቹ እኛ እያለን መቼም ቢሆን ኢትዮጵያን አያፈርሷትም” ብለዋል። ለኢትዮጵያ ሉአላዊነት እና ለህዝቦቿ አንድነት ሁላችንም እንታገላለን፤ ሞትም ቢመጣ ለኢትዮጵያ መሞት ክብር ነው ብለዋል ከንቲባዋ። ለኢትዮጵያ እና ለነፃነታችን እኛ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply