“ሀገርን መውደዳችን በምንሰጠው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ልክ ይገለጻል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ሰው ሀገሩን ምን ያህል ይወዳል? ሲባል መልሱ “በበጎ ፈቃድ የሚያገለግላትን ያክል” ነው ብለዋል። “በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደውን የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ንቅናቄን ዛሬ መጀመሩን ገልጸዋል፡፡ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር ብቻ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply