”ሀገርን ማፍረስ፣ ሥልጣንን በጉልበት መቀማት የማይቻልበት ሀገር እና ክልል መኾናችንን አሳይተናል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ”ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ መልዕክት ኮንፈረንስ አካሂዷል። በኮንፈረንሱ ባለፈው ሁለት ዓመት ተኩል በከተማ አሥተዳደሩ፣ በአማራ ክልል እና በኢትዮጵያ የተሠሩ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ሪፖርት ለውይይት ቀርቧል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ኮንፈረንሱ ብልጽግና ፓርቲ ሥልጣን ከያዘ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply