ሀገር መምራት ነፍጠኛን ሰብረነዋል እንደሚለው ስድብ ቀላል አይደለም- ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፡፡ (ታህሳስ 23፣ 2013ዓ.ም)  በአክቲቪስነት እና በመሪነት መካከል ልዮነት ያልገባቸው የኦሮሚያ…

ሀገር መምራት ነፍጠኛን ሰብረነዋል እንደሚለው ስድብ ቀላል አይደለም- ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፡፡ (ታህሳስ 23፣ 2013ዓ.ም) በአክቲቪስነት እና በመሪነት መካከል ልዮነት ያልገባቸው የኦሮሚያ…

ሀገር መምራት ነፍጠኛን ሰብረነዋል እንደሚለው ስድብ ቀላል አይደለም- ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፡፡ (ታህሳስ 23፣ 2013ዓ.ም) በአክቲቪስነት እና በመሪነት መካከል ልዮነት ያልገባቸው የኦሮሚያ ብልፅግና አመራሮች ነፍጠኛ ይውደም፣ፊንፊኔ ኬኛ ብሎ እንደማልቀስ ሀገራት መምራት ቀላል አይደለም ሲሉ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ የኦሮሚያ ብልጽግናን ተችተዋል፡፡ የኦሮሚያ ብልፅግና አብን ከኦነግ ሸኔ የተሻለ አይደለም ብሎ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወደ ስድድብም ወርዷል፡፡ በብልፅግና መካከል ያለው መካረርም ጡዟል፡፡ በዚህ መሃል ግን ንፅሃንን እየተፈናቀሉ እና እየሞቱ፣ የሀገር ሉዓላዊነትም እየተደፈረ ነው፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply