“ሀገር በቀል ዕውቀቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ምሁራን በሳይንሳዊ መንገድ ጥናት ሊያደርጉባቸው ይገባል” የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር በቀል እውቀቶች በተሻለ መልኩ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ምሁራን በሳይንሳዊ መንገድ ጥናት ሊያደርጉባቸው እንደሚገባ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ገልጿል። የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የሀገር በቀል ዕውቀቶች ፎረም ምስረታ በአዳማ ከተማ ዛሬ አካሂዷል። የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጀላ መርዳሳ ሀገር በቀል ዕውቀቶች ሁለንተናዊ ፋይዳ እንዲኖራቸው የተበታተነውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply