ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ መንገዶችን በዘመነና በተደራጀ  መንገድ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ ህይወት ሪሃብሊቴሽን እና ሪኢንተግሬሽን አሶሴሽን (አህራ) የተባለ ድርጅት ከክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ጋር በመተባበር ግጭቶችን አስቀድሞ መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። “አህራ” በአማራ ክልል በስድስት ዞኖች የተለያዩ ሥራዎችን እየሠራ  ይገኛል። የድርጅቱ ፕሮግራም አስተባባሪ አሕመድ ሙሐመድ እንደገለጹት ድርጅቱ  በሰሜን ወሎና በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች ዘላቂ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply