ሀገር አቀፍ የኪነ-ጥበብ እና ሥነ-ጥበብ የፈጠራ እና ትዕይንት ውድድር ሊካሄድ ነው፡፡

አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “የባሕል ጥበባት ለማኅበረሰብ ትስስር እና ለሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ መልዕክት ለሚካሄደው ሀገር አቀፍ የኪነ-ጥበብ እና ሥነ ጥበብ የፈጠራ እና የትዕይንት ውድድርን አስመልክቶ ባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ የኪነ ጥበብ፣ ሥነ ጥበብ ፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ነፊሳ አልማህዲ “እንደዛሬው ቴክኖሎጂ ባልተስፋፋበት ዘመን የቀደሙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply