“ሀ ግእዝ ብለው የቆጠሩ፤ ኢትዮጵያን ያኖሩ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሀ ግእዝ ብለው የቆጠሩት ቀዳሚ ታሪክ ጽፈዋል፣ ታላቅ ሀገር አውርሰዋል፣ ያልተበረዘ ማንነት፣ የራስ የኾነ እሴት፣ ትውፊት አኑረዋል፣ ሀ ግእዝ ብለው የቆጠሩት ሉዓላዊነትን አስጠብቀዋል፣ ነጻነትን አጽንተዋል፣ ሀገርን ከእነ ድንበሩ፣ ማንነትን ከእነ ክብሩ አቆይተዋል፣ በባዶ እግራቸው እየተመላለሱ ጥበብን ፈልገዋል፣ እንደ ውቅያኖስ ከጠለቀው ረቂቅ ጥበብ እየቀዱ ለዓለም ሁሉ አጠጥተዋል። ከምድር እስከ ሰማይ የተዘረጋውን፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply