ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ

በኢኮኖሚው ላይ መነቃቃትን እንደሚፈጥር የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ተጀምሯል። ዛሬን ጨምሮ ለስድስት ቀናት በሚቆየው ኤክስፖ ከአነስተኛ እስከ ግዙፍ ኢንዱስትሪዎች እየተሳተፉ ነው። የኢንዱስትሪው ዘርፍ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ትኩረት የተሰጠው ጉዳይ በመኾኑ ንቅናቄው በሰፊው መነቃቃትን እንደሚፈጥሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናግረዋል። ንቅናቄው የጥናት እና ምርምርን፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply