ሁለተኛው ዙር የህዳሴው ግድብ የውሀ ሙሌትን በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ በሀዋሳ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

ሁለተኛው ዙር የህዳሴው ግድብ የውሀ ሙሌትን በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ በሀዋሳ ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በድጋፍ ሰልፉ ላይም የክልሉ ነዋሪ በድጋፍ ሰልፉ መንግስት ለግድቡ የውሀ ሙሌት ያሳየው ቁርጠኝነት እና በዲፕሎማሲው ረገድ እያደረገ ያለውን አሸናፊነት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply