ሁለተኛው የግብርና ዕድገት ፕሮግራም ውጤት ላስመዘገቡ ክልሎችና ለመልካሳ ግብርና ምርምር ድጋፍ ተደረገ፡፡

አዲስ አበባ: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በግብርና ሚኒስቴር ሁለተኛው የግብርና ዕድገት ፕሮግራም፣ በአየር ንብረት አፈጻጸም፣ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም እና የምግብና ሥርዓተ ምግብ ጽሕፈት ቤት ለክልሎች የመኪናና የሞተር ብሥክሌቶች እንዲሁም ለመልካሳ ግብርና ምርምር የተደረገ የቤተ-ሙከራ ዕቃዎች ድጋፍ ርክክብ ተደርጓል። ድጋፎቹ የክልሎችን እና የከተማ አሥተዳደርን አቅም ለመገንባት የተደረገ መኾኑም ተገልጿል። የምግብና ሥርዓተ ምግብ ፕሮግራም የሥራ ኀላፊ ከበሩ በላይነህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply