ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እየገቡ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብለው በሦስተኛው ምዕራፍ ላይ ለመሳተፍ ወደ ሀገር ቤት ለመጡ ተጓዞች ይፋዊ የአቀባበል ሥነ ሥርዓት በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተካሂዷል። በአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ብሔራዊ ኮሚቴ ምክትል ሠብሣቢ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply