You are currently viewing ሁለት ቱሪስቶች በአልጄሪያ የባሕር ዳርቻ ፖሊስ ተገደሉ – BBC News አማርኛ

ሁለት ቱሪስቶች በአልጄሪያ የባሕር ዳርቻ ፖሊስ ተገደሉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/09c3/live/036ea260-4880-11ee-9b58-cb80889117a8.png

የአልጄሪያ የባሕር ዳርቻ ጠባቂ ፖሊሶች ሁለት ቱሪስቶችን ተኩሰው ገደሉ። ቱሪስቶቹ ባሕር ላይ በጀት ስኪ እየተጓዙ ሳለ ከጠባቂዎቹ በተተኮሰ ጥይት ተገድለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply